ህገ-መንግስት የሁሉም ሀገሮች የበላይ ህጋዊ ሰነድና የሌሎች ህግጋት መመሪያ ነው፡፡ ፖለቲካዊ መርሆዎች፣ የመንግስት Aወቃቀርና የስልጣን ተዋረድ Eንዲሁም የፖለቲካዊ ሀይል ስፋት በህገ-መንግስት ውስጥ በግልጽ ይቀመጣሉ፡፡ ህገ-መንግስት የዜጎችን መብት በመወሰንና በመጠበቅ ረገድም ከፍተኛ ሚና Aለው፡፡
مرتبط با این کتاب

نظرات کاربران
هنوز نظری برای این کتاب ثبت نشده است.